የኮቪድ 19 መቆጣጠሪያ መንገዶች

- በሽታው ከተስፋፋባቸዉ ቦታዎች/ አገሮች ለሚመጡ 7 ቀን በቤት ውስጥ ራሳቸው ለይተው እንዲቀመጡ መምከር
- ማህበረሰብ ተኮር የመተንፈሻ አካል ህመም ቅኝትና አሠሣ ማካሄድ

- ንክኪ የሚበዛባቸው ቦታዎችን በፀረ-ተዋስያን ኬሚካል ማጽዳት/መወልወል (የክሎሪን ኬሚካል ያላቸው)
- የኮቪድ 19 ላብራቶሪ ምርመራን ማከናወን

- የኮቪድ 19 የተገኘባቸው ተገቢዉን ህክምና መስጠት
- ከኮቪድ 19 ታማሚ ጋር ቅርብ ንክኪና ግንኙነት ያላቸውን ልየታና ምርመራ ማካሄድ
- ጭምጭምታ ማዳመጥ፤ ማረጋገጥ፤ ትንተና፤ አስፈላጊ እርምጃ መውሰድና መከታተል