አንድ ሰው የመተንፈሻ አካል በሽታ ምልክት አለበት የምንለው መቼ ነው?
ጉንፋን መሰል ምልክት (እንደ ሳል፣ የጉሮሮ ህምም፣ ፣ የመተንፈስ ችግር፣ ትንፋሽ ማጠር፣ ደረት ውጋት፣ ወዘተ) ወይም ትኩሳት የታየበት ማንኛውም ሰው::