ዋና ዋና የኮቪድ 19 በሽታ ምልክቶች
ትኩሳት
ሳል
ከፍተኛ የሆነ የድካም ስሜት
የትንፋሽ ማጠር/ለመተንፈስ መቸገር
የጉሮሮ ህመም
ራስ ምታት
የጡንቻ ህመም
ተቅማጥ ወይም ትውከት
ማሽተት እና ጣዕም መለየት መቀነስ/አለመቻል
ብዙ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ምንም ዓይነት የበሽታ ምልክት ሳያሳዩ በሽታውን ማስተላለፍ ይችላሉ