በሽታው የበለጠ የሚጠናባቸው ተጋላጮች
አዛውንቶች (ከ60 አመት እድሜ በላይ)
ተላላፊ ያልሆኑ በሸታዎች እንደ ደም ግፊት፣ ስኳር፣ ካንሰር፣ አስም በሽታ ወዘተ የመሳሰሉት ያለባቸው ሰዎች
በተለያዩ ምክንያቶች የሰውነት የበሽታ መከላለከል አቅማቸው የተዳከመ ሰዎች