መተላለፊያ መንገዶቹ
በበሽታው የተያዙ ሰዎች በሚያስነጥሱበት፣ ጮክ ብለዉ በሚናገሩበትና በሚያስሉበት ጊዜ ከትንፋሽ ጋር የሚወጡ እርጥበት አዘል ፍንጣቂዎች ወደ ጤነኛው ሰው አፍ እና አፍንጫ ሲገቡ
በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር በሚደረግ ንክኪ ለምሳሌ እጅ በመጨባበጥ፣ መተቃቀፍ፣ መሳሳም እነዲሁም በቫይረሱ የተበከሉ ቁሳቁሶች መነካካት
ንጽህናው ባልተጠበቀ እጅ ዓይን፣ አፍንጫና አፍን መነካካት