በእምነት ቦታዎች የሚደረጉ ጥንቃቄዎች

- ሁለት የአዋቂ እርምጃ ተራርቆ የእምነት ተግባራትን ማከናወን
- የእጅ ንጽህናን መጠበቅ
- የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ

- በእምነት ቦታ መውጫ እና መግቢያዎች ላይ የእጅ መታጠቢያዎችን ማዘጋጀት
- የጥንቃቄ እርምጃዎችን የሚከታተል ሰዉ መመደብ
- በተደጋጋሚ ንክኪ የሚበዛባቸዉን ቦታዎች በፀረ ተህዋስያን ኬሚካል ማጽዳት/መወልወል
- በቂ የሆኑ ክዳን ያላቸዉ የቆሻሻ ማስወገጃ እንዲኖር ማድረግ
- በተቻለ መጠን ቁሳቁሶችን በጋራ አለመጠቀም