የተለያዩ ድግሶች በሚኖሩበት ጊዜ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች
ከቤት ውጪ አየር እንደ ልብ በሚዘዋወርበት ቦታ ማድረግ
ሁለት የአዋቂ እርምጃ ተራርቆ መቀመጥ
የእጅ ንጽህናን መጠበቅ
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ/ማስክ ማድረግ
የቆይታ ጊዜን ማሳጠር
ሰላምታን በሚቀያየሩበት ጊዜ አካላዊ ንክኪን ማስወገድ