በገበያ ቦታዎች የሚደረጉ ጥንቃቄዎች
- በአቅራቢያ ያሉ የገቢያ አማራጮችን መጠቀም
- የገበያ ቀናቶችን እና ቦታዎችን መጨመር
- ሁለት የአዋቂ እርምጃ ተራርቆ መቀመጥ

- የእጅ ንጽህናን መጠበቅ
- የአፍ እ የአፍንጫ መሸፈኛ/ማስክ ማድረግ
- መጨናነቅን መቀነስ
- የቆይታ ጊዜን ማሳጠር
- ከእቃዎች እና ገንዘብ ጋር ያለ ንክኪን መቀነስ እና ከተገበያዩ በኋላ እጅን በሳሙና እና ውሃ መታጠብ
- ሰላምታን በሚቀያየሩበት ጊዜ አካላዊ ንክኪን ማስወገድ