በሥራ ቦታ ሁልጊዜ የሚደረግ የጥንቃቄ እርምጃዎች

- ርቀት መጠበቅ
- ከሰዎች ቢያንስ በ2 ሜትር ወይም በ2 እርምጃ መራቅ
- ማስክ ማድረግ
- አፍና አፍንጫን በአግባቡ በማስክ መሸፈን
- እጅን መታጠብ
- በሳሙናና በውሀ ከ40 – 60 ሴኮንዶች መታጠብ፡፡ አሊያም አልኮል ባለው የጀርም ማጽጃ በማሸት ማጽዳት
- ቆሻሻን በአግባቡ ማስወገድ
- በተደጋጋሚ የሚነኩ እቃዎችን እና ቦታዎችን በፀረ ተህዋስያን ኬሚካል ማጽዳት
- በቂ አየር ዝዉወር እንዲኖር ማድረግ
