ስራ ከጨረሱ በኋላ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች
ወደ ቤት ከመግባትዎ በፊት እጅዎን በውሃና ሳሙና/አመድ ወይም በሳኒታይዘር ማጽዳት
ወደ ቤት ሲመለሱ ልብስዎን እና ጫማዎን በጥንቃቄ መቀየር፣ ማጠብ እና ውጭ ማስጣት
ልብስና ጫማ ከቀየሩ በኃላ እጅዎን በውሃና ሳሙና/አመድ መታጠብ