የኮቪድ 19 ክትባት አተገባበር [Contd.]

4.1.2. ስለ ክትባቱ መታወቅ ያለባቸው ቁልፍ መልእክቶች
- ክትባቱን ከተከተቡ በኃላ የከፋ የጎንዮሽ ጉዳት አያስከትልም
- ክትባቱ የኮቪድ 19 በሽታ ይከላከላል እንዲሁም የከፋ ህመም እና ሞት እንዳይኖር ያደርጋል
- እንደ ሌሎች ክትባቶች ሁሉ የኮቪድ-19 በሽታ መከላከያ ክትባት ላይ በአብዛኛው የሚታዩ የጎንዮሽ ጉዳቶች፡ ብርድ ብርድ፣ ድካም፣ ትኩሳት፣ማቅለሽለሽ፣ ራስ ምታት ሲሆኑ ከክትባቱ ከጥቂት ቀናት በኋላ ይጠፋሉ።