በክትባት ጊዜ እና በድህረ ክትባት ወቅት ሊወሰዱ የሚገባቸዉ ተግባራት

- አንድ ግለሰብ ክትባቱን ከተከተበ በኋላ ከሁለት እስከ ሶስት ሳምንት ባሉት ጊዜያት ውስጥ ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ሌሎች ተጨማሪ የጎንዮሽ ጉዳት ቢያሳይ ወደ አቅራቢያው የሚገኝ ጤና ተቋም መላክ አለበት
- ክትባት የሚሰጥበት ክፍል ንጹህ በቂ የአየር ዝዉዉር ሊኖረዉ ይገባል

- ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመከላከያ መንገዶች መቀጠል አለባቸው
- የአፍናየአፍንጫ መሸፈኛ/ማስክ ማድረግ
- እጅን በሳሙና/አመድ እና ውሃ መታጠብ
- 2ሜትር አካላዊ ርቀት መጠበቅ