የኮቪድ 19 ህመምተኛ ልየታ

የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያ በሚከተሉት መንገዶች የኮቪድ- 19 ህመምተኛን መለየት ትችላለች
ምልክቶች እና ስሜቶች ፡-
- የአጭር ጊዜ ትኩሳት እና ሳል ምልክት ያለበት
ወይም
- የአጭር ጊዜ ከታች ከተጠቀሱት ምልክቶች 3 ወይንም ከዛ በላይ ያለው፡ ትኩሳት፣ ሳል፣ ድካም፣ ራስምታት፣ የጡንቻ ህመም፣ የጉሮሮ ህመም፣ የትንፋሽ ማጠር፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስታወክ፣ተቅማጥ፣ ጣዕም እና ማሽተት መቀነስ/ አለመኖር፣ ቅዠት፣ መደበት