በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት መደበኛ የጤና አገልግሎት ስራዎችን ማስቀጠል

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት መደበኛው የጤና አገልግሎት ስራዎች
- የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት
- የቅድመ ወሊድ ክትትል
- የወሊድ አገልግሎት- በጤና ጣቢያ
- የድህረ ወሊድ አገልግሎት
- የጨቅላና ህጻናት ህክምና
- ክትባት
- የስርዓተ ምግብ አገልግሎት
- የወባ በሽታ መከላከል፣ ምርመራና ህክምና
- የተለመዱ የተላላፊ በሸታዎች ህክምና/ሪፈራል/ክትትል
- የሃይጂንና ሳኒቴሽን ተግባራት በጤና ኬላ አቀናጅቶ መስራት በማህበረሰብ ተቋማት እና በቤተሰብ ደረጃ ማጠናከር በኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ዘመቻ ምክንያት ሳይቋረጡ እንደሚሰጡ ለህብረተሰቡ ማሳወቅ