መገለልንና መድሎን መከላከል

- ከበሽታው ጋር ተያይዞ መገለልና መድሎ ሊከሰቱ እንደሚችሉ መረዳት
- በሽታው ዕድሜ፣ ጾታ፣ ሀይማኖት፣ ዘር፣ ቀለም ሳይለይ በማንኛውም ሰው ላይ የሚከሰት መሆኑን ማስገንዘብ
- በበሽታው ለተጠቁ ግለሰቦችና ቤተሰቦቻቸው ተገቢውን ክብርና ፍቅር መስጠት እንደሚገባ ማስገንዘብ
- ግላዊ መረጃዎችን ሚስጢር መጠበቅ
- ለምርመራ የሚላኩ ሰዎችን ለሌላ ሰው አለመናገር
- ለምርመራ መላክ በበሽታ መያዝ አለመሆኑን ማስተማር