ስለሚጎበኘው ቤት መሰረታዊ መረጃ መሰብሰብና መመዝገብ

- ይመዝግቡ፡
- የቤት ጉብኝት ያካሄዱበት ቀን
- የቤተሰቡ መሰረታዊ መረጃዎች
- የቤት ቁጥር
- የአባዎራ/እማዎራ ስም
- የአባዎራ/እማዎራ ስልክ ቁጥር
- የቤተሰብ ብዛት
- ከ 1 ዓመት በታች
- ከ5 ዓመት በታች
- ከ 1-5 ዓመት
- ከ 6-18 ዓመት
- ከ 19-59 ዓመት
- ከ60 ዓመት በላይ
- በቤቱ ውስጥ መኖራቸውን ያጣሩ፡
- ነፍሰጡር /አዲስ የወለደች እናት
- ከ1 ዓመታ በታች ሕጻን
- በቤቱ ውስጥ መኖራቸውን ያጣሩ፡
- ትኩሳት፣ ሳል (ጉንፋን)፣ የጉሮሮ ህመም
- የመተንፈሻ አካል ህመም ምልክቶች
- ራስ ምታት፣ የጡንቻ ህመም፣ ትንፋሽ ማጠር፣ ለመተንፈስ መቸገር
- ያረጋግጡ
- የኮሮና በሽታ ከተያዘ ሰው ወይም ከተጠረጠረ ሰው ጋር ንክኪ ያለው እንዳለ እና እንደሌለ
- ያጣሩ
- ተላላፊ ያልሆነ በሽታ ያለበት ሰው ለምሳሌ ደም ግፊት፣ ስኳር ፣ ካንሰር ወ.ዘ.ተ ያለበት ሰው በቤት ውስጥ እንዳለና እንደሌለ