የሚጎበኙትን ቤቶች ከዚህ በታች በተቀመጠው መሠረት በመመደብ እንደየምድባቸው ተገቢውን ትምህርት እና የጤና መረጃ ይስጡ
የመተንፈሻ አካላት ህመም የተገኘበት ቤት
የመተንፈሻ አካላት ህመም ያልተገኘበት ቤት
ነፍሰ ጡር ያለበት ቤተሰብ
ከ1 አመት በታች የሆነ ሕጻን ያለበት ቤተሰብ
ተላላፈ ያልሆኑ በሽታዎች እና የቆየ ክትትል ያላቸው ሰዎች ያሉበት ቤተሰብ
በምደባው መሠረት ቤተሰቡን ያስተምሩ