የስራ ቦታዉ ለኮቪድ 19 ያለዉን የተጋላጭነት ደረጃ መለየት

- የስራ ቦታዉ ለኮቪድ 19 ያለዉን የተጋላጭነት ደረጃ መለየት
- ከፍተኛ ተጋላጭ ያለባቸው የስራ ቦታና ተቋማት
- የስራ ቦታዉ/ስራዉ ከኮቪድ 19 ተጠርጣሪ ከተገኘበት ሰዉ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የነበረዉ ወይም ደግሞ በቫይረሱ የተበከሉ ቁሳቁሶች ጋር ንክኪ ያላቸዉ
- መካከለኛ ተጋላጭ ያለባቸው የስራ ቦታና ተቋማት
- የስራ ቦታዉ/ስራዉ ከተገልጋይ እና ከሌሎች ሰራተኞች ጋር በተደጋጋሚ በቅርብ የሚገናኙ ነገር ግን ከሚታወቅ ከኮቪድ 19 ተጠርጣሪ ወይም ከተገኘበት ሰዉ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የሌላቸዉ
- ዝቅተኛ ተጋላጭ ያለባቸው የስራ ቦታና ተቋማት
- የስራ ቦታዉ/ስራዉ ከተገልጋይ እና ከሌሎች ሰራተኞች ጋር በተደጋጋሚ የማያገናኝ