የሥራ ቦታና የተቋማት አሰሳ

- ስለሚጎበኘው የሥራ ቦታ/ተቋም መሰረታዊ መረጃ መሰብሰብና መመዝገብ
- የጉብኝት ቀን፤ የሥራ ቦታ/ተቋም መሰረታዊ መረጃ፤ ስልክ ቁጥር መመዝገብ
- የሥራ ቦታ/ተቋሙ የኮቪድ 19 ተጋላጭነትና ዝግጁነት መጠይቅ (Risk assessment and readiness tool) በማዘጋጀት ዳሰሳ ማካሄድ
- በሚገኘዉ የዳሰሳ ዉጤቱ መሰረት አስፈላጊዉን የማሻሻያ እርምጃዎች መውሰድ
- በሥራ ቦታ/ተቋሙ ሠራተኞች እና ተገልጋዮች ወደ ተቋሙ ሲገቡ ሙቀት/ምልክት ልየታ፣ ክትትል እና የኮቪድ 19 ተጠርጣሪ ቅብብሎሽ ስርዓት መኖሩን ማረጋገጥ
- በኮቪድ 19 ቫይረስከተያዘ ወይም ከተጠረጠረ ሰው ጋር ንክኪ ያለው ሰው የልየታ እና ክትትል አሰራር መኖሩን ማረጋገጥ
- የሥራ ቦታ/ተቋማትን ይመድቡ
- የመተንፈሻ አካላት ህመም የተገኘበት የሥራ ቦታ/ተቋም
- የመተንፈሻ አካላት ህመም ያልተገኘበት የሥራ ቦታ/ተቋም
- በምደባው መሰረት ያስተምሩ